News & Events

በ35ኛው ዙር የዩኒቲ ዩኒቨርስቲ የምረቃ ሥነ ሥርዓት የፕሬዚደንቱ አጭር መልዕክት ሐምሌ 21 ቀን 2010 ዓ.ም.

በ35ኛው ዙር የዩኒቲ ዩኒቨርስቲ የምረቃ ሥነ ሥርዓት የፕሬዚደንቱ አጭር መልዕክት ሐምሌ 21 ቀን 2010 ዓ.ም.

ክቡራትና ክቡራን እንደምን አረፈዳችሁ • ፈጣሪ ለዚህች የተቀደሰች ቀን በሰላም ስላደረሰን በቅድሚያ ክብር ምስጋና ይድረሰው፡፡ • ዛሬ የተሰባሰብነው እጩ ተመራቂዎችን እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት ስለሆነ፣ ተመራቂዎችንና ለዚህ ደረጃ እንድትደርሱ የረዱአችሁን ሁሉ በአንድ ላይ እንኳን...

35ኛው የምረቃ ሥነ-ሥርዓት ላይ የተደረገ ንግግር

ክቡር፡ ዶ/ር አረጋ ይርዳው የዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንትና የሚድሮክ ቴክኖሎጂ ግሩፕ ኩባንያዎች ቺፍ ኤግዚኩዩቲቭ ኦፊሰር፣ የተከበራችሁ: የዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ የሴኔት አባላትና ማህበረሰብ፣ የተከበራችሁ፡ ጥሪ የተደረገላችሁ እንግዶች፣ የእጩ ተመራቂ ቤተሰቦችና ውድ የዓመቱ እጩ ተመራቂዎች፣ ከሁሉ አስቀድሜ ዩኒቲ...